መቀሌ —
አዲስ አበባ ከተማ ታስረው የነበሩ አምስት የህወሓት አመራሮች በትናንትናው ዕለት በዋስ ተፈተዋል።
የአዲስ አበባ የህወሓት ፅህፈት ቤት ኃላፊና የፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ተወልደ ገብረፃድቃን እና በሚንስትር ዲኤታ ማዕርግ የፌፈ የሕግና ፍትሕ ምርምርና ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ተስፋአለም ይሕደጎና ሌሎች ሦስት የፓርቲው አባላት በዋስ እንደተፈቱ ጠበቃቸው ለቪኦኤ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።