Print
በእነዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ መዝገብ ዐቃቤ ሕግ የመሰረተባቸው የወንጀል ክስ ዛሬ በፍርድ ቤት በንባብ ተሰማ።
የተከላካይ ጠበቆች ደንበኞቻቸው በዋስ እንዲፈቱ ጠየቁ።
ዐቃቤ ሕግ ተቋውሟል። የተከሳሾችን የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ለመቀበል ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ቆርጧል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available