በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር ደብፅዮን ከፕሬዚዳንት ኢሳያይስ ጋር ውይይት ማካሄዳቸውን ተናገሩ

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል ከሀገረ ኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያይስ አፈወርቂ፣ በትግራይና ኤርትራ ዝምድና በተያያዘ ውይይት ማካሄዳቸው ተናገሩ።

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል ከሀገረ ኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያይስ አፈወርቂ፣ በትግራይና ኤርትራ ዝምድና በተያያዘ ውይይት ማካሄዳቸው ተናገሩ።

ውይይቱ የሑመራ ኦምሓጀር መስመር ሲከፈት ለብቻቸው ተለይተው በትግርኛ ያካሄዱት መሆኑን ገልፀዋል።

የትግራይና ኤርትራ መንግሥታት ግንኙነት ማሻሻል በሃገር ደረጃ እየተካሄደ ላለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር የሚረዳ ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዶ/ር ደብፅዮን ከፕሬዚዳንት ኢሳያይስ ጋር ውይይት ማካሄዳቸውን ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG