በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫ በትግራይ ክልል


በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሦስት ፓርቲዎች በክልሉ ምርጫ ካልተካሄደ ሕጋዊ መንግሥት ስለማይኖር ለዚህ ክስተት መፈጠር ተጠያቂውም የክልሉ መንግሥትና ገዢው ፓርቲ ናቸው ብለዋል።

ፓርቲዎቹ በጋራ በዛሬው ዕለት ባወጡት መግለጫ በትግራይ ደረጃ ምርጫ እንደሚካሄድ የክልሉ ገዢ ፓርቲ መግለጫ ከማውጣት የዘለለ ለምርጫ የሚያስፈልጉ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ አይደለም በማለት ገልጸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ምርጫ በትግራይ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:28 0:00


XS
SM
MD
LG