መቀሌ —
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ሥምምነትን እንደሚደግፍ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ።
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ለውጥም ሁሉን በዕኩልነት የሚመለከትና የሚያሳትፍ ሊሆን እንደሚገባውም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል። ከመቀሌ ሙሉጌታ አጽብሃ ዝርዝሩን ልኳል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።