በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት የድርድር ጥሪ


ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል
ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ክልል ሕጋዊ መንግሥት መሆኑን የሚናገረው በህወሓት የሚመራው አካል በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለ55 የተለያዩ አገራትና ተቋማት ጽፏል።

ኃይሎቹ በአማራና አፋር ክልሎች የሚያደርጉትን የድል ግስጋሴ መቀጠላቸውን የጠቀሰው ይሄው አካል ዘላቂ መፍትሄ የሚመጣው ግን በድርድር ላይ በተመሰረተ ተኩስ አቁም መሆኑን አመልክቷል።

ለዚህም ሃገራቱ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ላይ ጫና እና ግፊት እንዲያደርጉ በደብዳቤው ጠይቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የህወሓት የድርድር ጥሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00


XS
SM
MD
LG