በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሕወሓት አዲስ ሊቀመንበር ሰየመ


ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ - ሕወሐት ሊቀመንበር ሆኑ።

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ - ሕወሐት ሊቀመንበር ሆኑ።

ሕወሓት ለአንድ ወር ያካሄደውን ግምገማ ማጠናቀቁንም ለፓርቲው ቅርበት ያለው የሃገሪቱ የሚድያ አውታር ዘግቧል።

ፓርቲው ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡንና ሌሎች አራት አዳዲስ አባላትን ወደ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ማስገባቱ ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG