በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የፍትህ ሰቆቃ” ዘጋቢ ፊልም

በአለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተገለፀ ካለውም የከፉ መሆናቸውን፣ በቀዳሚነት በጉዳዩ ላይ ሲሰራ የቆዮ ሀገር በቀል ድርጅት ይናገራል፡፡

በአለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተገለፀ ካለውም የከፉ መሆናቸውን፣ በቀዳሚነት በጉዳዩ ላይ ሲሰራ የቆዮ ሀገር በቀል ድርጅት ይናገራል፡፡

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ እንዳለው፣ ትናንት በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የቀረበው ዘጋቢ ፊልምም እጅግ የከፉትን ድርጊቶች ሙሉ ስዕል አያሳይም፡፡

“የፍትህ ሰቆቃ” የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም በተመለከተ የተናገሩት የድርጅቱ ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር ቢኒያም አባተ፣ ለስለስ ብሎ የቀረበ ነው ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

“የፍትህ ሰቆቃ” ዘጋቢ ፊልም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG