በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመንታ ፍቅር የተሸነፈ ልብ


ፕሮፌሰር ዋልተንጉስ ዳርጌ
ፕሮፌሰር ዋልተንጉስ ዳርጌ

ለሥነ ጽሁፍ እና ለሳይንስ ያደረ ልብ። የአራት የዓለም ገናና የፍልስፍና፣ የስነ ልቦና እና የሥነ ጽሁፍ አዋቂዎችን እምነት እና አስተሳሰብ የሚመረምረውን አብይ ሥራውን ጨምሮ የበርካታ ልቦለድ እና ሞያ ነክ መጻሕፍት ደራሲ ነው።

Peregrination
Peregrination

በመደበኛ ሞያው ደግሞ በጀርመኗ ድሬስደን ዩኒቨርሲቲ የኮምውተር ኔት ወርክ መምሕር እና ተመራማሪ ነው። ፕሮፌሰር ዋልተንጉስ ዳርጌ። ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ባደረገው ቆይታ ስለ ሕይወት እና ሥራው ያወጋናል።

ሙሉውን ምልልሳችንን ከተያያዘው የድምጽ ማጫወቻ ይከታተሉ።

ለመንታ ፍቅር የተሸነፈ ልብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:23:58 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG