ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ለወራት በዘለቁት ግጭቶች የታዩትን ኃይል የተቀላቀለባቸው ጠብ አጫሪ ዝንባሌ ከመጠን ያለፈ ቁጣ የሚንጸባረቅበትን ጠባይ ምንነት ለመርመር የታለመ ቅንብር ነው።
በተከታታይ ዝግጅቱ ለጥያቄዎቹ ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን፥ የዘወትር የፕሮግራሙ ተባባሪ፤ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በሚገኘው የሜዮ ክሊኒክ የነርቭና የአዕምሮ ህክምና ልዩ ባለሞያ ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ እና በጀርመኑ የድሬስደን ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ት/ርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰርና የበርካታ መጻሕፍት ደራሲው ዶ/ር ዋልተንጉስ ዳርጌ ጋር ናቸው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ