በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ሱዳን የዋናው የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እየከዱ ናቸው ተባለ


ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር
ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር

በደቡብ ሱዳን ዋናውን ተቃዋሚ ፓርቲ እየከዱ በፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ወደ ሚመራው ገዥው ፓርቲ የሚገቡት አባላት ቁጥር እየጨመረ መጥቷል።

አንደኛው ተቃዋሚውን ፓርቲ የከዱ አባል የፓርቲውን መሪ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ሪያክ ማቻርን ፓርቲውን የቤተሰብ ርስታቸው አድርገውታል ብሏል።

XS
SM
MD
LG