የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕምነት ተከታዮች ተከብሮ ዋለ።
በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው፣ ባደሩባቸው ጥምቀተ ባህር በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሮ ውሏል።
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ
የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕምነት ተከታዮች ተከብሮ ዋለ።
በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው፣ ባደሩባቸው ጥምቀተ ባህር በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሮ ውሏል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ