በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ተወላጆች እየታሰሩ መሆናቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አመለከተ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

“የትግራይ ኃይሎችን ትደግፋለችሁ፤ ትረዳላችሁ” በሚል ብዙ የትግራይ ብሄር ተወላጆች አዲስ አበባ ውስጥ እየታሰሩ መሆናቸውን የሚናገሩ መረጃዎች እየወጡ ነው።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቢያንስ አንድ ሺህ የሚሆኑ የትግራይ ብሄር ተወላጆች መታሰራቸውንና ሁኔታው “ወትሮም አሳሳቢ ነው” ያለውን የሀገሪቱን የመብቶችና የሰብዓዊ ድጋፍ ሁኔታ እንዳያባብሰው እንደሚሰጋም ተናግሯል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ተወላጆች እየታሰሩ መሆናቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አመለከተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00


XS
SM
MD
LG