በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል የሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም እንደሚያካትት ተገለፀ

በትግራይ ክልል የሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም እንደሚያካትት ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

በትግራይ ክልል የሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም እንደሚያካትት ተገለፀ

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ ክልላዊ መንግሥት ለማቋቋም ኮሚቴ ተዋቅሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የኮሚቴው ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ “በትግራይ ክልል የሚዋቀረው ጊዜያዊ ክልላዊ መንግሥት ሁሉን ያካከተተ እንዲሆን እየሠራን ነን” ብለዋል፡፡

ኮሚቴው ዘጠኝ አባላት እንዳሉት የገለፁት ጄነራል ታደሰ ይህ ኮሚቴ በቅርብ ጊዜያት ከተለያዩ አደረጃጀት ጋራ ምክክር እንደሚያደርግና በቀጣይ ሳምንትም ጉባዔ እንደሚያካሂድ ገልጸዋል:: በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በጉዳይ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG