በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ ወቅታዊ ሁኔታ


ፎቶ ፋይል፦ የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል
ፎቶ ፋይል፦ የትግራይ ክልል መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና አማራ ክልል ሰራዊት እንዲሁም አፍሪካዊ ያልሆነ ኃይል በትግራይ ህዝብ ላይ ጥቃት እየፈፀሙ ናቸው ብለዋል የክልሉ መሪ ዶ/ር ደብረጽዬን ገብረሚካኤል።

በዛሬው ዕለት በሰጡት ማብራሪያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መንግሥታት ሰራዊት በሚያዙት ከተሞች ንጽሃን ወገኖች ላይ በግፍ ጭፍጨፋ እየተፈጸመ ነው፤ ንብረትም እየተዘረፈ ነው በማለትም ገልጸዋል።

የኤርትራ መንግሥት በዚህ ጦረነት ውስጥ የለሁበትም ማለቱ ይታወሳል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

የመቀሌ ወቅታዊ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00


XS
SM
MD
LG