በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ መምህራን አማረሩ


ከስድስት መቶ በላይ የሚሆኑ የመቀሌ መምህራን “የቤት መሥሪያ መሬት ይሰጠን ብለን ከሦስት ዓመታት በፊት ጠይቀን እስካሁን መልስ አልተሰንም” ሲሉ አማርረዋል።

ሁለት ቀን ሥራ አቋርጠው የክልሉን ርዕሰ-መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ለማነጋገር ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው፤ እንዲያውም ደመወዛቸው እንደተቆረጠና ማስጠንቀቂያም እንደተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመቀሌ መምህራን አማረሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG