በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ


በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ

በትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰን ውስጥ ያለን ቦታ፣ የአማራ ክልል አካል እንደኾነ የሚገልጽ የመማሪያ መጽሐፍ፣ በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶች ለማስተማሪያ እየዋለ ነው፤ ሲል፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አስታውቋል።

ለሰላም ስምምነቱ አፍራሽ የኾነ አካሔድ እንደሆነ የገለጸው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ለሚያስከትለው ችግርም ተጠያቂው የአማራ ክልል መንግሥት ነው፤ በማለት አሳስቧል።

በጉዳዩ ላይ፣ ከአማራ ክልል መንግሥት አመራሮች ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG