በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ም/ቤት ጉባዔ


ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ከስምንት ወራት በኋላ በአለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም. ለመጀመሪያ ጊዜ ጉባዔ ማካሄዱን እና የክልሉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአለፉን ስምንት ወራት ሪፖርትና እንዲሁም የክረምት ወራት ያሉትን ዕቅዳቸውን ማቅረባቸውን ጣቅሶ ዘጋቢያችን ከመቀሌ ያጣናቀረው ዘገባ አድርሶናል።

“የትግራይ ህዝብ ላይ ይፈጸማል ብሎ የማይገመት ግፍ” ያሉት ቢፈጸምበትም “ችሎ በመታገል ድል እየተቀዳጀ ነው” ማለታቸውንም ዘግቧል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ፓርላማ የቀድሞውን የትግራይ ክልል መሪዎች በአሸባሪነት መፈረጁ እና በቅርቡም የሃገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃገር ለማፍረስ እና መንግሥት በኃይል ለመገልበጥ በማሴር ወንጀል ይፈለጋሉ ያላቸውን ስም ዝርዝር ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልል ም/ቤት ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00


አስተያየቶችን ይዩ (19)

XS
SM
MD
LG