በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ቅሬታ


በትግራይ ክልል ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀው ለዓመታት ሥራ ሳያገኙ የቆዩ ወጣቶች ለችግር እየተጋለጥን ነን አሉ።

በቅርብ ጊዜ የክልሉ መንግሥት ከሦስት ዞኖች ብቻ ሥራ ፈላጊዎች ለይቶ የሥራ ምደባ ማካሄዱ አድልዎ ፈፅምዋል ሲሉ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናግረዋል።

የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ከሦስቱ ዞኖች በተለየ ሥራ እንዲያገኙ የተደረገ በነዛ አከባቢዎች የልማት ሥራዎች ወደ ኋላ የቀረ በመሆኑ ነው ብልዋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በትግራይ ክልል ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተመረቁ ተማሪዎች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG