በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ስለ አማራ ክልል ታጣቂዎች መግለጫ አወጣ

መቀሌ
መቀሌ

“የአማራ ክልል ታጣቂዎቹን ከትግራይ ክልል በአስቸኳይ እንዲያወጣ፤ ወደ ክልሉ ተጨማሪ ኃይል ለማስገባት የሚደረገው እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል” ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ዛሬ /ቅዳሜ/ መግለጫ አውጥቷል።

“የአማራ ክልል ታጣቂዎቹን ከትግራይ ክልል በአስቸኳይ እንዲያወጣ፤ ወደ ክልሉ ተጨማሪ ኃይል ለማስገባት የሚደረገው እንቅስቃሴ ሊቆም ይገባል” ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ዛሬ /ቅዳሜ/ መግለጫ አውጥቷል።

“ይህ ካልሆነ ግን አስፈላጊ እርምጃ እንወስዳለን፤ ለሚፈጠረው ማንኛውም የሰውና የንብረት ኪሣራ ኃላፊነት የሚወስደው የአማራ ክልል መንግሥት ነው” ብሏል።

በሌላ በኩል ግን የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አገኘሁ ተሻገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ “የወልቃይት ጥያቄ የሰላሣ ዓመት የህዝብ የማንነት ጥያቄ ነው፤ በህወሓት በጉልበት የተወሰዱ የአማራ ግዛት ናቸው፤ በክልላችን ሥር እያስተዳደርናቸው ነው፤ ወልቃይት ጠገዴንና ራያን በጉልበት እንወስዳለን ማለት ሊታሰብ የማይችል ነው” ብለዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ዘገባ ያዳምጡ።

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የአማራ ክልል ታጣቂዎችን እንዲያስወጣ አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:29 0:00

XS
SM
MD
LG