አስተያየቶችን ይዩ
Print
የፌዴሬሽን የክልልና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ ትላንት በመቀሌ ትግራይ ተካሂዷል።
የውይይት መድረኩ መክፈቻ ላይ የተገኙት የትግራይ ክልል መስተዳድር ምክትል አስተዳዳሪ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሀገሪቱ ምርጫ በጊዜውና በህገ መንግሥት መሰረት አለበት ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ