በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ ተቃውሞ ስልፍ ተካሄደ


ኡምናሀጅር
ኡምናሀጅር

በሰቲት ሑመራ ከተማ በአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ የተቃውሞ ሠልፍ ተካሂዷል።

በሰቲት ሑመራ ከተማ በአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ የተቃውሞ ሠልፍ ተካሂዷል።

ሰልፉ የተካሄደው በኢትዮጵያ ሁመራና በኤርትራ ኦምሓጀር መካከል ያለው መተላለፊያ ትናንት ሲከፈት ነው።

በጉዳዩ ላይ የአማራ ክልል መንግሥት ዝርዝር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥቧል።

በሌላ በኩል ደግሞ የጉምሩክና የቁጥጥር ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ተዘግቶ የነበረውን የዛላምበሣ - ሰርሓ የድንበር መተላለፊያን ለመክፈት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ ተቃውሞ ስልፍ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG