በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ሥራ


ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

በትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ ለመከላከል ከትናንትና ጀምሮ የቤት ለቤት መለየት ሥራ ማካሄድ ተጀመረ።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ የቤት ለቤት ዳሰሳ ማካሄድ በትግራይ የወረርሽኙን ሁኔታ ለማወቅ ትልቅ አሰተዋፆዖ አለው ብለዋል።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ኮሮናን ለመከላከል በሚደረገው እንቅስቃሴ የትግራይ ተወላጅ የፖለቲካ እስረኞች ሊፈቱ ይገባል ብለዋል።
በእስረኞቹ ጉዳይ ከፌዴራል ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ምላሽ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልል የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን የመከላከል ሥራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG