መቀሌ —
በትግራይ ክልል ከሁለት ወራት በላይ ተገድቦ የነበረው ከቦታ ወደ ቦታ እንቅስቃሴ ከዛሬ ጀምሮ ተፈቀደ።
በክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አዛዥ ገብረሃይል የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብረሃይሉ ሰብሳቢ ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ማብራርያ ሰጥተዋል።
ምክትልርዕሰ መስተዳድሩ ሰሙኑን በክልሉ በተቃውሞ ሰልፍ ስለተነሱ የህዝብ ጥያቄዎችና በክልሉ ይካሄዳል የተባለው ምርጫ አስመልክቶም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።