መቀለ —
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ስድስት ሴቶች ያሉበትን ዘጠኝ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን ሾመ።
ምክር ቤቱ የገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር አብርሃም ተከስተን የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ያረገ ሲሆን አፈ ገባዔና ምክትል አፈጉባዔ ሰይሟል፤ ለመቀሌ ከተማም አዲስ ከንቲባ ሾሟል።
በሦስት ቀናት ጉባዔው የፋይናንስ አዋጅ አፅድቋል፤ የሦስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ገምግሟል፤ የ2011 ዓ.ምን ዕቅድ ፈትሿል።
ክልሉ ካሉት 17 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዘጠኙ ሴቶች ናቸው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ