በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው ባለንብረቶች አቤቱታ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ወቅት በሽህዎች የሚቆጠሩ ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው መሆኑን ባለንብረቶች ተናገሩ።

በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ፣ የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር አሰፋ በቀለ እንደገለጹት፣ በትግራይ ክልል በጦርነት ምክንያት እስከአሁን በሽህዎች የሚቆጠሩ መኪኖች፣ ከባለንብረቶች እንደተወሰደ እና እንደተቃጠሉ መረጃ አለን ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ተሽከርካሪዎቻቸው የተወሰዱባቸው ባለንብረቶች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00


XS
SM
MD
LG