በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ ከሥራ መባረር የፈጠረው ውዝግብ

የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ
የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ

የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ ከሥልጣን ለማውረድ የተፈፀመው አሰራር ሕግ የጣሰ አካሄድ ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራንና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች።

የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አባዲ ከሥልጣን ለማውረድ የተፈፀመው አሰራር ሕግ የጣሰ አካሄድ ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራንና የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች።

በለውጥ ጉዞ ላይ ነን እየተባለም ፖለቲካ ፓርቲና መንግሥት አንድ አድርጎ መሄድ ትክክል አይደለም ብለዋል አስታየየት ሰጪዎቹ።

ሥራ አስኪያጁ በህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እንዲወርዱ ተወስኗል ተብሎ በትግራይ የህዝብና መንግሥት ግንኙነት ቢሮ የወጣው መግለጫ በማኅበራዊ ሚድያ መነጋገርያ ሆኗል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይ ቴሌቭዥን ሥራ አስኪያጅ ከሥራ መባረር የፈጠረው ውዝግብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG