No media source currently available
ጊዜውን ያልጠበቀ ዝናብ ሊመጣ እንደሚችል የትግራይ ክልል የግብርናና የገጠር ልማት ቢሮ አሳስቧል። የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ከደረሰባቸው የክልሉ አምስት ዞኖች ደቡባዊ ዞን ከትናንት ጀምሮ ከወረርሽኙ ነፃ መሆኑን አስታውቋል። መንጋው ቀድሞ ባልነበረበት ሰሜን ምዕራብ ዞን ግን ትናንት መታየቱን ቢሮው አክሎ አመልክቷል።