በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኃይል በኮረም እያሰፈረ ነው" - ኢሳት


የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በሺህዎች የሚቆጠሩ ልዩ ኃይል በኮረም እያሰፈረ ይገኛል ሲል ኢሳት ዘገበ።

በራያ ማንነት ጉዳይ ከአማራ ክልል ጋር ጦርነት ለማካሄድ መሆኑን ነው ምንጮቹን ጠቅሶ ትናንት ኢሳት የዘገበው።

የትግራይ ደቡባዊ ዞን ፀጥታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ግን ይህ በማስተባል ከማንነት ጉዳይ ተያይዞ በአከባቢያችን በህጋዊ መንገድ የቀረበ ጥያቄ የለም፣ ቢኖርም በህግ እንጂ በጦርነት አንፈታውም ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኃይል በኮረም እያሰፈረ ነው" - ኢሳት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG