በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ የጉሎ መከዳ ወረዳ አርሶ አደሮች ወደ እርሻ ሥራ መመለሳቸው እንዳስደሰታቸው ገለፁ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

በኢትዮጵያ ትግርያ ክልል ከኤርትራ ጋር በሚዋሰነው ምስራቃዊ ክፍል የጉሎ መከዳ ወረዳአርሶ አደሮች ወደ እርሻ ሥራ መመለሳቸው እንዳስደሰታቸው ገለፁ። በጦርነቱ ምክኒያት በአካባቢው ረሃብ መከሰቱን ገልፀዋል።

ማሳቸውን እንዳያርሱ ተከልክለው እንደነበር የሚገልፁት እነዚህ አስተያየት ሰጪዎች በአሁኑ ጊዜ ግን አንፃራዊ ሰላም ሰፍኖ የግብርና ሥራቸውን እያከናወኑ መሆኑን ተናግረዋል።

“ቀጣይ ምኞቴ ችግራችንን ተቀራርበን እንድንፈታ፣ ወንድማማች እንድንሆን፣ አካባቢያችን እንዲገነባ እና ንብረታችን እንዲመለስልን እንፈልጋለን” ያሉም አሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራይ የጉሎ መከዳ ወረዳ አርሶ አደሮች ወደ እርሻ ሥራ መመለሳቸው እንዳስደሰታቸው ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00


XS
SM
MD
LG