በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ  ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩ ተገለጸ


መቐለ ከተማ
መቐለ ከተማ
በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ  ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00

በትግራይ ክልል የኤችአይቪ ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩን፣ በክልሉ የተካሄደ ጥናት ጠቅሶ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር፡ የሴቶች መደፈር፣ በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች መበራከት እና የነዋሪዎች ከቀዬ መፈናቀል በምክንያትነት ተጠቅሰዋል።

የቫይረሱ ስርጭት በተለይ በከተሞች እና በተፈናቃዮች መጠለያ ማእከላት ከፍተኛ እንደሆነም ተገልጿል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG