አስተያየቶችን ይዩ
Print
የትግራይ ክልል መንግሥት ከህዝቡ ብር እያሰባሰበ ነው፡፡
የክልሉ መንግሥት እያሰባሰበ ያለውን ብር ለምን የሚውል ነው? የክልሉ በጀትና ከፌደራል መንግስት የሚሰጠው ድጎማስ ለምን ስለዋለ ነው? ግብር እየሰበሰበ አይደለም ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች ለትግራይ ክልል ህዝብና መንግሥት ግንኙነት ቢሮ ኃላፊዋ ለወ/ሮ ሊያ ካሳ አቅርበናል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ