በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእርዳታ አቅርቦት ሁኔታ በትግራይ ክልል


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

ባለፉት አሥር ቀናት ውስጥ የእርዳታ እህል ወደ ትግራይ ክልል አለመግባቱ ተገልጿል። ፌደራሉ መንግሥት የትግራይ ክልል መንግሥት እንደሌለና ሥልጣኑ የጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደሆነ ቀደም ሲል ቢገልፅም የክልሉ የግብርናና የገጠር ልማት ቢሮ ኃላፊ ናቸው የተባሉት ዶ/ር አትንኩት መዝገቡ ክልሉ ውስጥ

“በረሃብ ምክንያት ሰው እየሞተ” ነው ብለዋል።

መቀሌ ውስጥ በሚገኝ አንድ መጠለያ የተገኘው ሪፖርተራችን ችግር ላይ እንደሆኑና አብረዋቸው ያሉ ሰዎች እየታመሙ መሆንቸውን የሚገልፁ ተፈናቃዮችን አነጋግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የእርዳታ አቅርቦት ሁኔታ በትግራይ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00


XS
SM
MD
LG