መቀሌ —
በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ለስምንት ቀናት በሚቆየው በዚህ የመራጮች ምዝገባ ከሁለት ነጥብ ስድስት ሚልዮን በላይ መራጮች ሊመዘገቡ ይችላሉ ብሏል የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን።
በምዝገባው የኮሮናቫይረስ እንዴት እየተከላከሉ ነው? ሂደቱ ምን ይመስላል? የሚል የምርጫ ኮሚሽኑ የምርጫ አስፈፃሚዎችና መረጮች አነጋግረናል።
እንዲሁም ምርጫው መካሄድ የለበትም፤ ኮሮናን መከላከል መቅደም አለበት የሚል አቋም ያለቸውም አሉ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።