በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት በአብላጫ ድምፅ አሸነፈ


ባለፈው ረቡዕ በተካሄደው የትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት በአብላጫ ድምፅ አሸንፈ።

የክልሉ የምርጫ ኮሚሽን በሰጠው ግዚያዊ የምርጫ ውጤት መግለጫ ለክልሉ ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ውድድር ከቀረቡ 152 ወንበሮች ህወሓት አሸንፏል።

በተመጣጣኝ ድምፅ የሚገኝ 38 ወንበሮች ደግሞ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ተነጋግረው ባገኙት ድምፅ የሚከፋፈሉት ነው ብሏል ኮሚሽኑ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ህወሓት በአብላጫ ድምፅ አሸነፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:05 0:00


XS
SM
MD
LG