በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ምርጫ ነገ ይካሄዳል


የኢትዮጵያ መንግሥት ያልተቀበለውና በትግራይ ክልል ብቻ የሚካሂደው ምርጫ ነገ ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም ይካሄዳል።

በምርጫው የሚሳተፉ አምስት ፓርቲዎች የትግራይ ህዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት አሳልፈን አንሰጥም በማለት በትናንትናው ዕለት በጋራ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል።

በዚህ የትግራይ ክልል ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ከ2 ነጥብ 7 ሚልዮን በላይ መረጮች ተመዝግበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይ ክልል ምርጫ ነገ ይካሄዳል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00


XS
SM
MD
LG