በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ምርጫ


መቀሌ
መቀሌ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በምርጫ ጉዳይ በክልሉ ሕገ መንግሥት ላይ ማሻሻያ አደረገ።

ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የክልሉ የምርጫ ሥርዓት ቅይጥ ትይዩ የምርጫ ሥርዓት እንዲሆን ወስንዋል። እንዲሁም የክልሉ ምክር ቤት አባላት ቁጥር ከ152 ወደ 190 እንዲያድግ ወስኗል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የትግራይ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00


XS
SM
MD
LG