መቀሌ —
በትግራይ ክልል ይካሄዳል በተባለው ምርጫ ለመሳተፍ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም አሥራ አንድ የግል ተወዳዳሪዎች መመዝገባቸውን ክልሉ ያቋቋመው የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በምርጫው መሣተፍ ለሚፈልጉ ፓርቲዎችና ግለሰቦች ያካሄደው የሦስት ቀናት ምዝገባ ትናንት ማምሻውን ተጠናቅቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።