አስተያየቶችን ይዩ
Print
ወደ ትግራይ ክልል የሚገቡ ተጓዦች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ የክልሉ ምክር ቤት ውሳኔ አስተላለፈ።
ምክር ቤቱ በትናንትናው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ለሁለት ሳምንታት የወጣው የአስቸኳይ ግዜ ዐዋጅ ለቀጣይ ሦስት ወራት እንዲቆይ ወስኗል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ