በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልል ም/ቤት ጉባኤ


የትግራይ ክልል ምክርቤት 5ኛ ዘመን 17 መደበኛ ጉባኤው ጀምሯል፡፡

የትግራይ ክልል ምክርቤት 5ኛ ዘመን 17 መደበኛ ጉባኤው እሰከ ነገ የሚቀጥል ሆኖ የክልሉ የ2012 የስራ እቅድ በምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደበፅዮን ገብረሚካኤል ቀርቦ ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል፡፡

ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት እቅድ በዚህ ዓመት በክልሉ ሰላም ተጥብቆ እንዲሄድ እንደምሰራ ገልፀው የክልሉ ፀጥታ ሀይሉ በክልሉ ለሚኖር ለሁለንተናዊ ተልዕኮ ብቁ ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልል ም/ቤት ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:15 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG