በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍና የገበያ ቃጠሎ


በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍ
በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍ

በትናንትናው እለት በመቀሌ ከተማና በሌሎች የክልሉ ከተሞች: የክልሉ የልዩ ኃይል አባላትና ታጣቂ ሚሊሻዎች ወታደራዊ ሰልፍ በማካሄድ ትዕይንት አድርገዋል።

የትግራይ ክልል የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ተኪኡ መተኩ ትግራይ ክልል በኃይል ለማንበርከክ የሚደረግ ጥረት እንደማይሳካ ሊታወቅ ይገባል።

የእሳት አደጋ በመቀሌ ከተማ
የእሳት አደጋ በመቀሌ ከተማ

በሌላ ዜና በመቀሌ ከተማ በሚገኝ ዓዲ ሓቂ ተብሎ በሚታወቅ ገበያ የእሳት አደጋ አጋጠመ።

የእሳት አደጋው መንሻ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑና በአደጋው ደግሞ የ520 ነጋዴዎች ንብረት መውደሙ ፖሊስ ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍና የገበያ ቃጠሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:04 0:00


XS
SM
MD
LG