በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምሁራን ዓለምአቀፍ ጉባዔ በመቀሌ


የምሁራን ዓለምአቀፍ ጉባዔ ከነገ ጀምሮ በመቀሌ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለፀ።

ዓለምቀፋዊ የምሁራን ጉባዔ ከነገ ጀምሮ በትግራይ መቀሌ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለፀ። የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ጉባዔው “ካቫዲስ ወይም ትግራይ ወዴት” በሚል የሚካሄድ ሲሆን በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ማኅበረሠብ ለመፍጠር ያለመ ነው ብለዋል። በዶ/ር ኪሮስ ማብራሪያ ይጀምራል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዓለምቀፋዊ የምሁራን ጉባዔ በመቀሌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG