መቀሌ —
በመቀሌ ከተማ ዛሬ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ በተገኘበት የሰማዕታት ቀን ታስቦ ውሏል። ሐውዜን ከተማ በሚገኝ ገበያ ላይ የደርግ ወታደራዊ ኃይል በፈፀመው የአየር ድብደባ 2ሺህ 5 ሰዎች ያለቁባት ዕለት ነው። የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በበዓሉ ሥነ ሥርዓት ንግግር አድርገዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።