No media source currently available
"የሴቶች ጥቃትን ለማስቆም በየጊዜው በመገናኛ ብዙሃን ከመነጋገር እና ሕጋዊ ቅጣቶችን ከመበየን ባለፈ ቤተሰብ ላይ እና ያለፈ ታሪክን ማስተካከል ላይ መስራት አለብን" ትላለች ትእግስት ዋልተንጉስ፤ የስነ ልቦና ሃኪም እና ቤተሰብን በማማከር ዙሪያ በሚያተኩረው 'የእርቅ ማዕድ' የሬዲዮ ፕሮግራም አጋር መስራች ናት፡፡ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋ ነበር፡፡