"ጥቃትን ለማስቆም መጀመሪያ የታመመን ቤተሰብ ማከም አለብን" ትእግስት ዋልተንጉስ
"የሴቶች ጥቃትን ለማስቆም በየጊዜው በመገናኛ ብዙሃን ከመነጋገር እና ሕጋዊ ቅጣቶችን ከመበየን ባለፈ ቤተሰብ ላይ እና ያለፈ ታሪክን ማስተካከል ላይ መስራት አለብን" ትላለች ትእግስት ዋልተንጉስ፤ የስነ ልቦና ሃኪም እና ቤተሰብን በማማከር ዙሪያ በሚያተኩረው 'የእርቅ ማዕድ' የሬዲዮ ፕሮግራም አጋር መስራች ናት፡፡ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር አጭር ቆይታ አድርጋ ነበር፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 28, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 21, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 14, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ማርች 07, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ፌብሩወሪ 28, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ፌብሩወሪ 21, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA