ዋሺንግተን ዲሲ —
ለዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራቲክ ፓርቲ የአመራርና ታዋቂ ሰዎች በፖስታ ቤት የተላኩ ተጨማሪ ሁለት ቦምቦች ዛሬ ሲገኙ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ማለዳ ላይ ባወጡት የትዊተር መልዕክት መገናኛ ብዙኃኑን ኮንነዋል።
በቦምቦቹ ምንጭ ላይ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተጣደፈ ሲሆን በዚህ በፈጣን ሁኔታ እያደገ ያለውን ዜና የቪኦኤ ዘጋቢዎች እያጠናቀሩ ናቸው፤ ሰሎሞን ክፍሌ ተከታዩን ይዟል።
ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ