በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሞቃዲሾ በተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የሰው ሕይወት አለፈ


በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ ጥቃት፣ የሰው ሕይወት አለፈ፡፡

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ ጥቃት፣ የሰው ሕይወት አለፈ፡፡

በዛሬው ዕለት ከሶማሊያ ፖሊስ ኃይል የወንጀል ምርመራ ክፍል አቅራቢያ በሚገኘው የሳሃፊ ሆቴል እና በአካባቢው በደቂቃዎች ልዩነት የፈነዱት ቦምቦች አራቱን አንጋቾች ጨምሮ ሃያ ሦስት ሰዎች መገደላቸውን የዓይን ዕማኞችና የሕክምና ባለሥልጣናት አመልክተዋል።

ስለ ጥቃቱ ለአሜሪካ ድምጽ ማብራሪያ ያቀረቡ አንድ የአምቡላንስ አገልግሎት አቅራቢ መሥሪያ ቤት ኃላፊ እንደገለጡት ቁጥራቸው አርባ አምስት የሚደርሱ ቁስለኞችን ወደ ሆስፒታል አጓጉዘዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG