በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ልኡክ ወደ ኢትዮጵያ ይሄዳሉ


ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀን ልዩ መልዕክተኛ ጀፍሪ ፊልትማን
ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀን ልዩ መልዕክተኛ ጀፍሪ ፊልትማን

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀን ልዩ መልዕክተኛ ጀፍሪ ፊልትማን ነገ ሀሙስ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡

የጉዞአቸው ዓለማ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል እየተካሄድ ያለው ግጭት አሳሳቢነቱ እየጨመረ በመምጣቱ መሆኑም በመግለጫው ተመልክቷል፡፡

በኢትዮጵያ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትንናት ባወጣው መግለጫ አሳስቢነቱን በመገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ መንገደኞች የጉዞ ማሳሳቢያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

XS
SM
MD
LG