በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የመተንፈሻ ማገዣ ለገሰች


በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬነር የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ሬነር የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ

ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ለመቋቋም የያዘችውን ጥረት የሚደግፍ 250 የህሙማን የመተንፈሻ መሳሪያዎችን እና ተጓዳኝ ቁሳቁስ በስጦታ አበረክታለች። ይህ ድጋፍ አሜሪካ እስከዛሬ ያበረከተችውን ድጋፍ የሚያጠናክር ነው ተብሏል።

አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በአሰራጨው መግለጫ ድጋፉ ኢትዮጵያ ይሄንን ዓለማቀፍ ወረርሽኝ ለመቋቋም አስቸኳይና ሁሉን አቀፍ ምላሽ ለማገዝ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያበረከቱትን ልግስና የተሞላ ስጦታ ተግባራዊ ለማድረግ ነው ይላል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ የመተንፈሻ ማገዣ ለገሰች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00


XS
SM
MD
LG