በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ 19 ጉዳይ በኢትዮጵያ! .. ፈተናዎችና እና የተለዩ ሁኔታዎች


ዶ/ር አሰፋ መኮንን ጄጃው
ዶ/ር አሰፋ መኮንን ጄጃው

በኢትዮጵያ የኮረናቫይረስን መዛመት ለመከላከል አስፈላጊ የሆኑት ጥንቃቄዎች መጓደል ሊያስከትል የሚችለው አደጋ የደቀነው ስጋት በአንዳንድ የሕክምና ማኅበረሰብ አባላት እና ሁኔታው ባሳሰባቸው ሌሎች ዘንድ ጠበቅ ያለ ውይይት አጭሯል።

ይህንን አሳሳቢ እና አነጋጋሪ ጉዳይ መነሻ ባደረገው በዚህ ተከታታይ ፕሮግራም ሃኪሞን ይጠይቁ ቁጥሩ እጅግ የበዛ ሕዝብ በሚገኝባቸው ትዕይንቶችና ሃይማኖታዊ ሥነ ስርዓቶችን ጨምሮ የሰዎችን ለኮቪድ 19 የመጋለጥ ዕድል ከፍ በሚያደርጉ ገቢሮች ያለ አንዳች ጥንቃቄ መሳተፍ ሊያስከትል የሚችለውን አደጋና ጉዳት ይመረምራል።

ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር አሰፋ መኮንን ጄጃው በዩናይትድስ ስቴትሱ የራክቪል የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል የሳምባ፡ የጽኑ ህሙማንና ከእንቅልፍ ጋር ተያይዘው የሚመጡ በሽታዎች ስፔሻሊስት ናቸው። የማዕከሉ የኮቪድ 19 ፕሮግራም ሊቀ መንበርም ናቸው።

ተከታታይ ምልልሶቹን ከዚህ ያድምጡ።

ክፍል አንድ፦ የኮቪድ 19 ጉዳይ በኢትዮጵያ! .. ፈተናዎችና እና የተለዩ ሁኔታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:23 0:00
ክፍል ሁለት፦ የኮቪድ 19 ጉዳይ በኢትዮጵያ! .. ፈተናዎችና እና የተለዩ ሁኔታዎች!
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:24 0:00
ክፍል ሦስት፦ የኮቪድ 19 ጉዳይ በኢትዮጵያ! .. ፈተናዎችና እና የተለዩ ሁኔታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:46 0:00
ክፍል አራት፦ የኮቪድ 19 ጉዳይ በኢትዮጵያ! .. ፈተናዎችና እና የተለዩ ሁኔታዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:16 0:00


XS
SM
MD
LG